V2.1 // SECURE

YEGNASTOCK COMPLIANCE CORE

SYSTEM POLICIES & DISCLOSURE PROTOCOLS

Effective Matrix Date: May 2025

NOTICE OF AMENDMENT RIGHTS / የውል ማሻሻያ ማሳሰቢያ

EN: Yegnastock reserves the explicit right to update, modify, or rewrite these Terms at any moment without prior notice. Continued utilization of the cloud matrix after updates implies definitive acceptance of the newly deployed terms.

AM: የኛስቶክ (Yegnastock) ይህንን የአጠቃቀም ውልና ደንብ በማንኛውም ጊዜ ያለቅድመ ማሳሰቢያ የማሻሻል፣ የመቀየር ወይም ሙሉ በሙሉ የመተካት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። ውሉ ከተቀየረ በኋላ ሲስተሙን መጫንዎ አዲሱን ውል እንደተቀበሉ ይቆጠራል።

1.1 Multi-Tenant Account Architecture / የአካውንት አጠቃቀም ግዴታ

To provision access nodes on Yegnastock, you must register via a valid mobile phone number and authenticate utilizing unique cryptographic payloads (passwords). You agree to provide absolutely authentic enterprise telemetry. You are strictly restricted from sharing administrative nodes across competing market entities.

በየኛስቶክ ላይ አካውንት ሲከፍቱ ትክክለኛ የሞባይል ስልክ ቁጥር መጠቀምና ጠንካራ የይለፍ ቃል መፍጠር አለብዎት። ወደ ሲስተሙ የሚያስገቡት የማናጀር ወይም የድርጅት መረጃ ሙሉ በሙሉ እውነተኛ መሆን አለበት። የአድሚን መግቢያ ቁልፎችን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ወይም ለተወዳዳሪ አካላት አሳልፎ መስጠት በጥብቅ የተከለከለ ነው።

1.2 System Telemetry & Prohibited Interferences / የተከለከሉ ተግባራት

Users shall not attempt brute-force operations, continuous script injection, reverse-engineering of inventory calculation controllers, or database barrier cross-over attempts. Any failed login vectors or unauthorized multi-warehouse access alerts are instantly funneled directly into the Admin Security Audit Core for legal processing.

ማንኛውንም አይነት የፓስዋርድ መገመት (Brute-force) ሙከራዎችን ማድረግ፣ የተንኮል አዘል ስክሪፕቶችን መርጨት፣ ወይም የሌሎች ሰዎችን የሽያጭና መጋዘን መረጃ ለመስረቅ መሞከር በጥብቅ የተከለከለ ነው። ማንኛውም ያልተሳካ የመግቢያ ሙከራ የሞባይል ስልክ ቁጥርን እና የኮምፒውተር IP አድራሻን በመያዝ በቀጥታ ለአድሚን የደህንነት መዝገብ ሪፖርት ይደረጋል።

1.3 Financial Metrics & Subscription Models / የክፍያና ሰብስክሪፕሽን ደንቦች

Yegnastock operates as a multi-tenant SaaS deployment framework. Subscriptions are billed cyclically based on active warehouses, total product stock capacity, and user role limitations. Failure to settle balance protocols will trigger automated ledger locks, blocking structural data updates until balance reconciliation occurs.

የኛስቶክ በደመና (Cloud SaaS) ላይ የተገነባ የባለብዙ-ተከራይ ሲስተም በመሆኑ የአገልግሎት ክፍያው በየጊዜው እንደ መጋዘኖችዎ ብዛት ይሰላል። ክፍያ በወቅቱ ካልተፈጸመ ሲስተሙ በክፍያ ማስታወቂያ ቀናቱን በማሳወቅ በመጀመሪያ የባለቤቱን መግቢያ በመቆለፍ የክምችት ማሻሻያዎች ማለትም የሰራተኞችን ፈቃድ ለ4 ቀናት ብቻ እንዳይዘጉ በማድረግ ይጠብቃል ከ4 ቀናት የበለጠ የክፍያ መዘግየት ሲኖር የሁሉንም ሰራተኞች ፈቃድ ሲስተሙ ያግዳል! ይህም ክፍያው እስኪጠናቀቅ ድረስ።

1.4 Limitation of Liability / የተጠያቂነት ገደብ

Yegnastock is provided "as-is" without explicit warranties regarding absolute uptime matrix nodes. We are not responsible for commercial data entry faults, human asset failures inside your physical warehouse, or expired product mismanagement loss parameters.

ሲስተሙ የሚሰጠው አሁን ባለው ዝግጁነቱ (As-is) ላይ ብቻ ነው። በሠራተኞችዎ የተሳሳተ የመረጃ ምዝገባ፣ በመጋዘን ውስጥ በሚፈጠሩ የተፈጥሮ አደጋዎች ወይም ጊዜያቸው ያለፈባቸው ምርቶች (Expired Products) ላይ ለሚደርስ የንግድ ኪሳራ የኛስቶክ ኃላፊነት አይወስድም።

2.1 Deep Matrix Data Collection / የምንሰበስበው መረጃ ዝርዝር

Our database nodes actively capture transaction metrics including: First and Last Corporate Names, Active Phone Numbers, and Password Hashes processed using high-grade algorithmic encryption. Furthermore, our engine captures infrastructural operational logs (such as Login Success, Login Failure Trials, Creating Warehouses, and Product SKU generation).

የእኛ የዳታቤዝ ማዕከል የሚከተሉትን መረጃዎች በንቃት ይሰበስባል፡ የተጠቃሚውን ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ እና በከፍተኛ አልጎሪዝም የተመሰጠሩ የይለፍ ቃላትን። ከዚህ በተጨማሪም ለደህንነት ሲባል በሲስተሙ ላይ የሚከናወኑ ማናቸውንም ድርጊቶች (የተሳካ መግቢያ፣ ያልተሳኩ የሙከራ ቁጥሮች፣ መጋዘን መፍጠር፣ እቃዎች መመዝገብ እና ተያይዥ መረጃዎች በሚስጥራዊ የመረጃ ቋት) ውስጥ መዝግቦ ይይዛል።

2.2 Network Telemetry & Metadata Logging / የአይፒ እና የኔትወርክ መረጃ

To defend against structural intrusion vectors, Yegnastock records the operational network IP addresses (IPv4 or IPv6) and browser user-agents of all active sessions. This log metadata remains localized inside our audit vaults and is utilized explicitly to cross-verify account authenticity.

ከሳይበር ጥቃት ለመከላከል ሲል ሲስተሙ ተጠቃሚዎች የገቡበትን የኮምፒውተር ኔትወርክ IP አድራሻ እና የብሮውዘር አይነት በምስጢር መዝግቦ ይይዛል። ይህ መረጃ በአድሚን ኦዲት መዝገብ ውስጥ ብቻ የሚቀመጥ ሲሆን ጥቅም ላይ የሚውለውም የአካውንቱን እውነተኛነት ለማረጋገጥ ብቻ ነው።

2.3 Absolute Multi-Tenant Isolation Guarantee / የመረጃ ምስጢርነት ዋስትና

We declare an absolute zero-leak guarantee regarding your inventory data metrics. Your warehouse capacities, profit and loss logs, and customer tracking indices are strictly barricaded via multi-tenant architecture. Your corporate business metrics will never be traded, rented, or exposed to external advertising frameworks or marketing networks.

የእርስዎ መጋዘን ክምችት፣ የትርፍና ኪሳራ ስታቲስቲክስ ወይም ማንኛውም የንግድ መረጃዎ በታመነ የባለብዙ-ተከራይ (Multi-tenant) አጥር የተጠበቀ ስለሆነ ለሌላ ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት ወይም ለማስታወቂያ ኩባንያዎች አሳልፎ በጭራሽ አይሸጥም፣ አይከራይም፣ ወይም አይጋራም።

2.4 Database Encryption Protocols / የዳታቤዝ ጥበቃ ደረጃ

All collected metrics are stored safely using safe collation schemas on secure servers. Passwords are never stored in raw text format; they are permanently converted into one-way cryptographic strings through encription mechanics, rendering structural extraction impossible.

ማንኛውም የንግድ መረጃዎ በአስተማማኝ ሰርቨሮች ላይ በ አስተማማኝ አወቃቀር የሚቀመጥ ሲሆን፣ የይለፍ ቃላት በጭራሽ ተራ ፅሁፍ ሆነው አይቀመጡም፤ ወደ ዘመናዊ ምስጢራዊ ኮድ ስለሚቀየሩ ማንም ሰው ሰብሮ ሊያወጣቸው አይችልም።
© 2025 YEGNA STOCK | SECURE INVENTORY ECOSYSTEM
ALL RIGHTS RESERVED
Return to Home