Yegna Stock | Futuristic Warehouse
🎉 እንኳን ለ2019 ዓዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!

በዚህ 2019 ዓዲስ ዓመት የኛ ስቶክን በበለጠ ዘመናዊና ምቹ በሆኑ አዳዲስ ገጽታዎች ያገኙታል። በሁሉም ክልሎችና ከተሞች ለሚገኙ ተጠቃሚዎቻችን በአካል ተደራሽ ለመሆን እየሰራን እንገኛለን፣ በተጨማሪም አብረውን መስራት ለሚፈልጉ ተቋማትና ግለሰቦች በሙሉ ዝግጁ መሆናችንን እንጠቁማለን። የኛ ስቶክ በቅልጥፍና በብቃት ከሰፊውና ከዕለት ተዕለት የንግድ እንቅስቃሴዎ ጋር አብሮ የሚሄድ ግዙፍና ቀልጣፋ ይዘት ይዞ በዓዲሱ ዓመትም ይቀጥላል!

አሁኑኑ ተመዝገቡ
እንኳን  ለ2019 ዓዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
Yegna stock's logo

ስለ የኛ ስቶክ

በየኛ ስቶክ፤ ንግድን መምራት አድካሚ ስራ መሆን የለበትም ብለን እናምናለን:: በየኛ ቴክ ሶልውሽን የፈጠራ ማእከል የበለጸገው ሲስተማችን፤ ዋና አላማው ለ ኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች፤ ለጅምላ አከፋፋዮች እና ለችርቻሮ ነጋዴዎች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ቴክኖሎጂ ማቅረብ ነው፡፡ የላቀ የሶፍትዌር ምህንድስናን ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር በማቀናጀት ተራ የክምችት መቆጣጠሪያ ከመሆን አልፎ የላቀ አገልግሎት የሚሰጥ ነው፡፡

አስተማማኝነት
የንግድ መረጃዎች በአስተማማኝ ጥበቃ ስር ስለሆነ ምንም ስጋት አይግባዎ፡፡
24/7 ድጋፍ
ማንኛው ችግር ሲያጋጥምዎ የየኛ ስቶክ ቴክኒካል ባለሞያዎች ሁል ግዜ ከጎንዎ ናችው፡፡

የላቁ የሲስተም አገልግሎቶች

ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ የሚያሸጋግሩ አገልግሎቶች

ንግድዎን በስማርት መንገድ ይምሩ!

በወረቀት እና በኤክሴል የሚሰሩትን አድካሚ ስራ በዘመናዊ የኛ ስቶክ ሲስተም በቀላሉ ይተኩ፡፡

ውሳኔዎን በመረጃ ላይ የተመሰረተ ያድርጉ!

ግምትን ያስቀሩ፤ ሲስተሙ በሚሰጥዎት ትክክለኛ ሪፖርት ላይ ተመስርተው ትርፍዎን ያሳድጉ፡፡

እያንዳንዱን ንብረት ይከታተሉ!

እያንዳንዱ እቃ የት መጋዘን እንዳለና የት እንደተሸጠ እና ያለበትን አጠቃላይ መረጃ ይከታተሉ።

ትርፍና ኪሳራዎትን በቀላሉ ይወቁ!

የእለት የሳምንት እና የአመት የሽያጭ ትርፍና ኪሳራን በቀላሉ ይወቁ፡፡

ግዜዎን ይቆጥቡ፡ ትርፍዎን ያባዙ!

ውስብስብ የሆኑ የሂሳብ እና የክምችት ስራዎችን ለየኛ ስቶክ ይተውና እርስዎ ንግድዎን በማስፋፋት ላይ ብቻ ያተኩሩ፡፡

የተለያዩ የመሸጫ ቦታዎችን ማስተዳደር ይቻሉ!

በአይነት እና በመሸጫ ቦታ አይገደቡም በቀላሉ ብዙ መሸጫ ቦታ ቢኖሮት የእያንዳንዱን የሽያጭ ቦታ በቀላሉ ማስተዳደር ይችላሉ፡፡

ቴሌግራም ላይ ያግኙን!

የሲስተሙ ልዩ ጥቅሞች

ሲስተማችን ለንግድዎ ስኬት አስፈላጊ የሆኑ ሁሉንም አሟልቶ ይዟል።

  • ንብረት መመዝገብና ማስተዳደር
  • የንብረት ዝውውር በተለያዩ መሸጫዎች
  • ሽያጭ
  • የንብረት እንቅስቃሴ ክትትል
  • ፈጣን ሽያጭ መመዝገቢያ
  • ጥልቅ የትርፍና ኪሳራ ትንተና
  • ዝቅተኛ ክምችት ማስጠንቀቂያ
  • እለታዊ ወራዊና አመታዊ ሪፖርት
  • እለታዊ የቴሌግራም / ኢሜይል ሪፖርት
  • የንግድ ምልከታ
ክምችት
ሽያጭ
መጋዘን
ሪፖርት
ሰራተኛ
ደህንነት
ትንተና

የቅርብ ቪዲዎቻችን

Aug 20, 2026

YEGNA STOCK

Best platform for easy business operations, inventory, sales, staff & Analytics.

Mar 30, 2026

Yegna Stock is now Web App

Open yegnastock.com in your browser. Tap the "INSTALL APP" button on the home page.

መልዕክት ያስቀምጡልን! MESSAGES

Only Amharic or English letters. No numbers/symbols.
Allowed: Amharic, English, spaces, and punctuation (! , .) up to 250 characters.