Yegna Stock | Futuristic Warehouse
The Future of Business

ንግድዎን በቴክኖሎጂ ያዘምኑ!

ከሽያጭ እስከ ትንበያ ሁሉንም የንግድ እንቅስቃሴዎችዎን በአንድ ዘመናዊ መድረክ ላይ!
From the moment a sale is made to predicting next market trends, our smart system handles it all.

አገልግሎቶቻችን
Tech Company

About Yegna Stock
ስለ የኛ ስቶክ

At Yegna Stock , we belive that managing a business shouldn't be a struggle. born form the innovation labs of Yegna Tech Solutions , our mission is to empower Ethiopian entrepreneurs, wholesalers, and retailers with world-class technology. we have combined advance software engineering with artificial intelligence to create more than just an inventory tool.

በየኛ ስቶክ፤ ንግድን መምራት አድካሚ ስራ መሆን የለበትም ብለን እናምናለን:: በየኛ ቴክ ሶልውሽን የፈጠራ ማእከል የበለጸገው ሲስተማችን፤ ዋና አላማው ለ ኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች፤ ለጅምላ አከፋፋዮች እና ለችርቻሮ ነጋዴዎች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ቴክኖሎጂ ማቅረብ ነው፡፡ የላቀ የሶፍትዌር ምህንድስናን ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር በማቀናጀት ተራ የክምችት መቆጣጠሪያ ከመሆን አልፎ የላቀ አገልግሎት የሚሰጥ ነው፡፡

አስተማማኝነት
የንግድ መረጃዎች በአስተማማኝ ጥበቃ ስር ስለሆነ ምንም ስጋት አይግባዎ፡፡
24/7 ድጋፍ
ማንኛው ችግር ሲያጋጥምዎ የየኛ ስቶክ ቴክኒካል ባለሞያዎች ሁል ግዜ ከጎንዎ ናችው፡፡

የላቁ የሲስተም አገልግሎቶች

ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ የሚያሸጋግሩ አገልግሎቶች

ንግድዎን በስማርት መንገድ ይምሩ!

በወረቀት እና በኤክሴል የሚሰሩትን አድካሚ ስራ በዘመናዊ የኛ ስቶክ ሲስተም በቀላሉ ይተኩ፡፡

ውሳኔዎን በመረጃ ላይ የተመሰረተ ያድርጉ!

ግምትን ያስቀሩ፤ ሲስተሙ በሚሰጥዎት ትክክለኛ ሪፖርት ላይ ተመስርተው ትርፍዎን ያሳድጉ፡፡

እያንዳንዱን ንብረት ይከታተሉ!

እያንዳንዱ እቃ የት መጋዘን እንዳለና የት እንደተሸጠ እና ያለበትን አጠቃላይ መረጃ ይከታተሉ።

ትርፍና ኪሳራዎትን በቀላሉ ይወቁ!

የእለት የሳምንት እና የአመት የሽያጭ ትርፍና ኪሳራን በቀላሉ ይወቁ፡፡

ግዜዎን ይቆጥቡ፡ ትርፍዎን ያባዙ!

ውስብስብ የሆኑ የሂሳብ እና የክምችት ስራዎችን ለየኛ ስቶክ ይተውና እርስዎ ንግድዎን በማስፋፋት ላይ ብቻ ያተኩሩ፡፡

የተለያዩ የመሸጫ ቦታዎችን ማስተዳደር ይቻሉ!

በአይነት እና በመሸጫ ቦታ አይገደቡም በቀላሉ ብዙ መሸጫ ቦታ ቢኖሮት የእያንዳንዱን የሽያጭ ቦታ በቀላሉ ማስተዳደር ይችላሉ፡፡

የሲስተሙ ልዩ ጥቅሞች

ሲስተማችን ለንግድዎ ስኬት አስፈላጊ የሆኑ ሁሉንም አሟልቶ ይዟል።

  • ንብረት መመዝገብና ማስተዳደር
  • የንብረት ዝውውር በተለያዩ መሸጫዎች
  • ሽያጭ
  • የንብረት እንቅስቃሴ ክትትል
  • ፈጣን ሽያጭ መመዝገቢያ
  • ጥልቅ የትርፍና ኪሳራ ትንተና
  • ዝቅተኛ ክምችት ማስጠንቀቂያ
  • እለታዊ ወራዊና አመታዊ ሪፖርት
  • እለታዊ የቴሌግራም / ኢሜይል ሪፖርት
  • የንግድ ምልከታ
ክምችት
ሽያጭ
መጋዘን
ሪፖርት
ሰራተኛ
ደህንነት
ትንተና

Our Latest Videos

Yegna Stock is now Web App

BIG NEWS: Yegna Stock is now an App! Transform your business management with the official Yegna Sto.

ይጎብኙን